ራፋ ወደሚገኘው የአውሮፓ ሆስፒታል በመጓዝ ላይ የነበሩ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደህንነት እና የጸጥታ ጉዳዮች ሰራተኛ በተሳፈሩበት ተሽከርካሪ ላይ በተከፈተ ጥቃት በመገደላቸው እና አንድ ...
ሕንድ በዛሬው እለት በኬንያ በደረሰው አደገኛ ጎርፍ በተጥለቀለው አካባቢ የሚኖሩ ተጎጅዎችን ለመርዳት የሚውል ሁለተኛ ዙር የሰብአዊ እርዳታ መላኳን አስታወቀች። የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሕገ መንግሥት እና ሽብር ወንጀል ችሎት፣ በዛሬ ሰኞ ውሎው፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የተከሰሱ የሽብር ተከሳሾችን ክስ በንባብ መስማቱን ጠበቃው ...
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሳምንቱን መጨረሻ የመሣሪያ ማምረቻዎችን ሲጎበኙ እና አነጣጥሮ ተኳሽ ጠመንጃዎችን ሲተኩሱ እንዳሳለፉ መንግስታዊው የዜና ወኪል አስታውቋል። ኪም በተጨማሪም በርካታ ...
"አላስፈላጊና ኢትዮጵያን የማያሻግር ጉዞ ነው፤" ያሉት “መገዳደልና ጥፋት ይብቃን” ሲሉም ተደምጠዋል። "ወንድሞች" ሲሉ የጠሯቸውንና "በጫካ የሚገኙ አካላትን" ከክልሉ መንግሥት ጋራ አብረው እንዲሠሩ ...
በቻድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሁለተኛ ደረጃን ያገኙት ሰክሰስ ማስራ፣ የሕገ መንግስት ም/ቤቱ የምርጫውን ውጤት እንዲሰርዝ መጠየቃቸውን ትላንት እሁድ አስታውቀዋል። ማስራ ጥያቄያቸውን ያስገቡት በደርዘን ...
በምሥራቅ አፍሪካ ትላንት እሁድ በበርካታ ሃገራት የኢንተርኔት መቋረጥ ተከስቶ እንደነበር ታውቋል። ኔት ብሎክስ የተሰኘውና በዓለም የኢንተርኔት ስርጭትን የሚከታተለው ድርጅት እንዳስታወቀው በባህር ሥር ...
የቱኒዚያ የጸጥታ ሃይሎች በቱኒዝ የሚገኘውን የጠበቆች ማህበር በመውረር የህግ ባለሙያ እና የፖለቲካ ተንታኝዋን ሶንያ ዳህማኒን በቁጥጥር ስር አውለዋል፡፡ ዳህማኒ የታሰሩት በቴሌቭዥን ስለ ሀገሪቱ ...
"ሆስፒታሉ በሚስተር ሪክ ስሌመን ድንገተኛ ህልፈት በጣም አዝኗል። ህልፈታቸው በቅርቡ ከተደረገው የንቅለ ተከላ ውጤት ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ ግን ምንም ፍንጭ የለንም" ብሏል። ...
የሮማው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ጣልያናውያን ልጆች እንዲወልዱ ለማሳሰብ አርብ ዕለት በነበራቸው ዘመቻ ግፊት አድርገዋል። የሮማው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ የሀገሪቱ የስነ ሕዝብ አወቃቀር ቀውስ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የብዙኀን መገናኛ ዐዋጁን እንዲያከብርና እንዲያስከብር፣ የዓለም የፕሬስ ወርን ለማክበር አዲስ አበባ ላይ የተሰባሰቡ ባለሞያዎች ጠየቁ። የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት እና ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ) "ጋዜጠኝነት በአካባቢ ጥበቃ ቀውስ ውስጥ” በሚል መሪ ቃል የተከበረውን የዓለም ፕሬስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...