ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለወሲባዊ ፊልም ተዋናይቱ ከተከፈለ የአፍ ማዘጊያ ገንዘብ ጋራ ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የተከፈተው የክስ ሂደት ዛሬም ቀጥሏል። በዛሬው የችሎቱ ውሎ ...
ከ2 ሺሕ በላይ ሰዎች በቁማቸው የተቀበሩበትን በፓፑዋ ኒው ጊኒ የደረሰውን እጅግ የከፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ ርዳታ ጥረቱን ማጠናከሩን የዓለም የህጻናት አድን ድርጅት ...
በዐማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት፣ በዐሥር ወራት ውስጥ የተሰበሰበው የግብር ገቢ፣ በበጀት ዓመቱ ከታቀደው ከግማሽ በታች እንደኾነ፣ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ ከ71 ቢሊዮን ...
በኢትዮጵያ በክልሎች ደረጃ የሚከናወነው የሀገራዊ ምክክር ምዕራፍ፣ በመጪው ረቡዕ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀመር ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ፣ ዛሬ ሰኞ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፣ ከነገ በስቲያ ...
“ተጨማሪ ታጣቂዎች እየገቡ ናቸው”/የማንነት አስመላሽ ኮሚቴው/ የትግራይ ታጣቂዎች፣ ከአከራካሪው የራያ አላማጣ አካባቢዎች ከኾኑት ጋርጃለ እና በቅሎማነቂያ ለቀው እንዲወጡ መወሰኑን፣ የክልሉ ጊዜያዊ ...
የእስራኤል ኃይሎች “ሆን ብለው በራፋ በድንኳን ውስጥ በሚኖሩ ተፈናቃዮች ላይ ድብደባ ፈፅመዋል” ስትል ግብፅ ጥቃቱን አውግዛለች፡፡ በጥቃቱ ቢያንስ 40 ሰዎች መገደላቸውን በጋዛ የሚገኙ የሲቪል ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት 161 ሲቪሎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ። ለአማራ እና ለኦሮሚያ ክልሎች የግጭት ተሳታፊዎች የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ፣ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት፣ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ፣ ቢያንስ 161 ሲቪሎች፥ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ...
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ለማዘዋወር በመሞከር ተጠርጥረው የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ በተመሠረተባቸው እነሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ ...
(HBV) አማጭነት የሚከሠት የጉበት ብግነት ወይም መቆጣት ሕመም ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሕክምና ባለሞያዎች ይህን በሽታ፣ “ድምፅ አልባው በካይ” በሚል ይጠሩታል። ሄፐታይተስ፣ በዓለም ላይ በየቀኑ 3ሺሕ500 ሰዎችን ለኅልፈት እንደሚዳርግ፣ በቅርቡ ፖርቱጋል ውስጥ በበሽታው ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በተካሔደበት ...
በቀይ ባሕር የንግድ መሥመር ላይ ያጋጠመው አለመረጋጋት፣ ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ገበያ የምትልከው የቡና መጠን እንዲቀንስ ማድረጉን፣ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የመሥሪያ ቤቱ ዋና ዲሬክተር ዶር. አዱኛ ደበላ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ በቀይ ባሕር ዓለም አቀፍ የንግድ መሥመር ላይ ...
በአዲስ አበባ፣ በዘጠኝ ወራት ብቻ፣ 13 ሰዎች በግንባታ ወቅት በተከሠተ አደጋ መሞታቸውን፣ የከተማዋ እሳት እና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ፣ ይህ አኃዝ ተቋማቸው ለርዳታ ተጠርቶ በሔደባቸው የተመዘገበ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ መሰል ...
(ኢሰመጉ)፣ ደርሰውብኛል ያላቸውን ጥቃቶች እና ጫናዎች አትቷል። አመራሮቹ እና ሠራተኞቹ፣ በመንግሥት ኀይሎች ክትትል፣ ዛቻ እና እስር እንደሚፈጸምባቸው፣ የመብቶች ተሟጋች ድርጅቱ በመግለጫው ...