በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀጠሉ የትጥቅ ግጭቶች ምክንያት የጤና አገልግሎቶች ክፉኛ መስተጓጎላቸውን፣ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በምኅጻሩ ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ በዛሬው ዕለት፣ ከ2ሺሕ5መቶ በላይ የኅብረተሰብ ተወካዮች ይሳተፉበታል የተባለውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክክር ምዕራፍ አስጀምሯል። በአድዋ መታሰቢያ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት መሠረት ኹሉን አቀፍ እና አካታች ኾኖ አለመደራጀቱን የተቸው ሣልሳይ ወያነ ትግራይ፣ በዚኹ ክፍተት የክልሉ ጸጥታዊ ችግር ክፉኛ ...
በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት መሠረቱን ያደረገ ትርፋማ ያልሆነ የሕክምና ቡድን ሾፌር ኢትዮጵያ ውስጥ ይጓዝበት የነበረ መኪና ላይ ተኩስ መከፈቱን ተከትሉ ሕይወቱ ማለፉን ድርጅቱ አስታውቋል። ሙስጠፋ ...
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት በሚያበቃበት ጉዳይ ላይ ከሃገሪቱ ሠራዊት አዛዥ አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ጋራ መወያየታቸውን ሚኒስቴር መ/ቤቱ ...
የግብጹ ፕሬዝደንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ዛሬ ረቡዕ ቻይና በመግባት ከሃገሪቱ ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ጋራ ተገናኝተዋል። ቤጂንግ በዚህ ሣምንት የዓረብ ሃገራት መሪዎችን ተቀብላ በማስተናገድ ላይ ነች ...
(ኤኤንሲ) የበላይነቱን ጠብቆ ይቆይ እንደሁ ዛሬ በሃገሪቱ በመካሄድ ላይ ያለው ምርጫ እንደሚወስን በመጠበቅ ላይ ነው። ከአፓርታይድ አገዛዝ ወዲህ ወሳኝ እንደሆነ በሚነገርለት ምርጫ፣ 27 ሚሊዮን ...
ዩናይትድ ስቴትስ፣ በኢትዮጵያ በውይይት ሰላምን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን እንደምታግዝ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ገልጸዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት፣ የደርግ/ኢሕዴሪ ...
በዐማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት፣ በዐሥር ወራት ውስጥ የተሰበሰበው የግብር ገቢ፣ በበጀት ዓመቱ ከታቀደው ከግማሽ በታች እንደኾነ፣ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ ከ71 ቢሊዮን ...
ወደ ካልፎርንያ የአየር ኃይል መሠረት ሲያመራ የነበረ አንድ የአሜሪካ ወታደራዊ ጄት ኒው ሜክሲኮ ግዛት ውስጥ ትላንት ማክሰኞ ተከስክሷል። በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል የተባለው አብራሪ በሕክምና ላይ እንደሚገኝም ታውቋል። በጄቱ ውስጥ የነበረው አብራሪው ብቻ እንደነበርና ከአልበከርኪ ከተማ አየር ማረፊያ ወጣ ብሎ ...
በኢትዮጵያ በክልሎች ደረጃ የሚከናወነው የሀገራዊ ምክክር ምዕራፍ፣ በመጪው ረቡዕ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀመር ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ፣ ዛሬ ሰኞ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፣ ከነገ በስቲያ ...
“ተጨማሪ ታጣቂዎች እየገቡ ናቸው”/የማንነት አስመላሽ ኮሚቴው/ የትግራይ ታጣቂዎች፣ ከአከራካሪው የራያ አላማጣ አካባቢዎች ከኾኑት ጋርጃለ እና በቅሎማነቂያ ለቀው እንዲወጡ መወሰኑን፣ የክልሉ ጊዜያዊ ...